ሴትን ልጅ ልባም ተወዳጅና የተከበረች የሚያደርጋት ባህሪያት | ልባም ሴትን ለማግኘት ከፈለጋችሁ የግድ ይህንን ማወቅ አለባችሁ | mature women.
HTML-код
- Опубликовано: 29 мар 2025
- በዛሬው ቪዲዮ በሳልና ልባም ሴት በሁሉም የምትወደድና ወንዶች ሳይቀሩ በፀሎት ከፈጣሪያቸው እንድትሰጣቸው የሚለምኗት አይነት ሴት 12 ባህሪዎችን ይዘንላችኋል!
#ethiopia #inspiration #inspirational
😄😁ምን ዋጋ አለዉ ልባምን ሴት ልቧን የሚረዳዉ ልባም ወንድ ብቻ ነዉ 😊
እኔ ነኝ አልልም ይህች ሴት ግን ኡሚ ናት እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤
betkikil melseshiwal gn enatchachi lbam kehonu egna labam lemehon mnm gize aywosdibnm slezih edenatochachi lbam enehun
Ewnet nw
ያው እራሴ እንዴነኝ ብሎ ማውራቱ ጥሩ ባይሆንም የሁላችንም የልባችን ይስጠን በእውነት ጥሩ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን❤
💙
እንዲህ ያሉ ሴቶች ልባቸው በተደጋጋሚ የተሰበረ በመሆኑ መንፈሣዊ ህይወታቸውን ጤና የሚያስቀድሙ ናቸው, በዚህም ምክንያት የእግዚአብሔር ክብር ፍሬው በባህሪያቸው ይታያል ጥበብና ማስተዋልንም ይለግሣቸዋል
ውድ ስትሆኑ የሚፈልጓቹ ውዶች ናቸው
ሁሉም 😍
ግን በይበልጥ በሳል እንድሆን ይህ video ይረዳኛል አመሰግናለሁ 😊❤
እህታችን እናመሰግናለን 💙
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን እናመሰግን አለን 👌እግዚአብሔር ይስጥልን አምላክ መስተዋሉን ይስጠን 🙏በእዉነት👏👏🌾🌾🌾
አሜን 💙
እናመሰግናለን ብዙወቹ አሉኝ የታደለው አካል አድቀን ወደ ህይወቴ ሲገባ ሁልግዜ ጌታውን እያመሰገነ እንደሚኑር እረግጠኛ ነኝ በጌታዬ ከዚያም በራሴ ብቃት
💙
@@Fikare_kewakibt❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያቀረብክልን እራሳችንን እንድናይ ስላደረከን እናመሰግናለን
እነመሰግናለን የመሰተካክለው ነገር አለ ቀጥልቀት ደሰ ይላል
ግን የሚረዳት ባል ካላገኘች በጣም ትቃጠላለች [ባልዋ ምንም ስለስዋ ስለ ልጆቹ ግድ ከሌለዉ መሪነቱ ሁሉ እሱዋ ላይ ይወድቃል እና ደስተኝነቱዋ ሁሉ ወደ ጭንቀት ይቀየራል
እንዲህ ኣይነት ሴት ወንዶች በጣም ይፈሩዋታል ሯ ከኔ በላይ ነች እያሉ ይሸሿታል ግን ልባም ወንድ ይረዳታል ኣጥብቆ ይይዛታል ያፈቅራታል ያከብራታል ግን ጥያቄው ያ ልባም ወንድ የት ይገኝ ነው
ያ ልባም ወንድ በሳሏን ልዕልት የት እንዳለች ያቃል ስለዚህ ራሱ ይመጣል።
ke allahm ymtal
ዋውውውው ብዙዎቹ ይወክሉኛል እናመሠግናለን
ተመሥገን የመግስት ሠራተኛ አይደለሁም እጅ ሁሉንም አሟልቻለሁ አጀማመሬን ሣይሆን መጨረሻየን አሣምርልኝ🙏❤
ተመችቶኛል 👌 በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት እናመሰግናለን ብሮ
ዋውውው 11 አለ ❤❤🙏🙏 ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ
የእውነት ልዩ የሆነ ምክር ነው
12ቱም አሉኝ ዛሬም አለሁ አልሃምዱሊላህ ነገየ በጣም ዉብ እደሚሆን ልቦናየ ያምናል ❤❤❤
በጣም እናመሰግንአለን❤❤❤🎉🎉🎉
እውነት ነው ኢሄሁሉ የሳጂታሪየስ ምልክት ነው ይገርማል
አላህ የተሰጠኝ ስጦታ ደስ ሲል ሁሉም።
አልሀምዲዲላ እናመሰግናለን ቆይልን
አሜን💙
እንዲህ ያሉ ሴቶች ልባቸው በተደጋጋሚ የተሰበረ በመሆኑ መንፈሣዊ ህይወታቸውን ጤና የሚያስቀድሙ ናቸው, በዚህም ምክንያት የእግዚአብሔር ክብር ፍሬው በባህሪያቸው ይታያል ጥበብና ማስተዋልንም ይለግሣቸዋል ❤😊
🙏 Thank you.
አሜን 🙏💙
በጣም
የቪዲዮ ማነው እንደኔ ተመቸዉ ለሦስተኛ ጊዜ ስሰማሁ ነው እናም ሙሉ ሴት እንደሆንክ ይሰማኛል ክብረት ይስጥልን ወንድማችን
ከልብ መሰማትሽ አንቺ ጋር እነዚህ ባህሪዎች ማሳያ ነው💙
@@Fikare_kewakibtሁሌም ቢሆን አዲስ አዳዲስ አንተን ብዙ እንጠብቃለን ስለ ምርጥ የትምህርት እናመሰግንሃለን
ሁሉም ነኝ አልሀምዱሊላህ🎉❤
እናመሰግናለን 12-3=9
እኔ ስምንት አለኝ አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።
እናመሰግናለን ግን ወሏሂ ልባምን ሰዉ የሚያስተወለዉ እና ቦታየሚሰጠዉ የሚያዳምጠዉ ልባም ሰዉ ነዉ እኩል አስተሳስብ ባይኖረን እንኳ ልባምን የሚያቀዉ ልባም ነዉ ፡፡
ተመስገን 🙏🙏🙏100% እኔ ግን ሚያዝነው ሚረዳኝ ሰው የለም
ይመችህ
እናመሰግናለን✌️❤️🥰
ሁሉም አለኝ ተመስገን❤
እግዚአብሔር መልካም ነው በውነት ሁሉንም ሰቶኛል ልደታን ❤❤❤❤
💙💙💙🙏
ሁሉም ነኝ አልሀምዱሊሏህ ምክርህ ሀሪፍ ነው ቀጥልበት😊
💙
እናመሰግናለን ❤
በውነት ደስ አለኝ እኔው እራሴ ነኝ 🙏
ይች ሴት እኔ ነኝ❤
ዋው።ምርጥትምህርት።
አመሰግናለሁ!
✌️
በጣም ተመችቶኛል
ለቤቱ አዲስ ነኝ ዋዉ ነዉ ቀጥልበት😘
እንኳን ወደ ትክክለኛው ቦታ መጣሽ💙🗝
እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ❤ ኣብዛኛው እኔ ጋ ኣለው 😊
ለቤትህ አድስ ነኝ በጣም አሪፍ ነው ትምህርትህ ❤🎉
ሑሉም የኔ ጠባይ ነዉ❤
በእውነት ተመሳሳይ ህወት አለን ለባም ሴት ነኝ ማለት ነው ግን ምን ዋጋ አለው
ልባም ሴቶች ሁሉም ልባቸው የተጎዳና የተሰበሩ ናቸዉ 💔💔💔🖤
እናመስግናለን❤❤❤
ተመስገን 10 አለኝ ተባርክ እናመስግናለን❤❤❤❤
🙏💙
ለ መወደድ የምናረገዉ ነገር ያስንቀናል
የውስጤን ነው የተነገሪው 😢😢❤❤❤
💙
Asetemhergnal Tnx U Betam mashashal Yalbegn Temlkechalhu
አዎ ያቺ ሴት ውዷ እናቴ ❤ ማሚ
I’m proud of myself 💪🏻
🔥💪
Eshi inameseginalen yeiwunet🙏
tkanks ❤🙏
Hulun Aling slmkirh betam new yemamesg new❤
✌️😎
ሁሉም የኔ ባህሪ ነዉ ጥፋቴንም አምኛለዉ
እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤ማነውያዎቀኝ ሱባሀንአላህ 12ባህሪየኔነውለሰውምታዝናለቺ
ልባምሴት ከዛበላይታስባለቺ
ድንቅ ነው።
ተመችቶኛል
💙
ይችሤት እናቴናት የኔዉድእናት እኔምእዳችሆናለሁ 😊❤❤❤
ዋው አብዛሀኛው ፀባይ አለኚ የልጆቿ እና ለባሏ ከሚለው ውጭ ምክኒያቱም ባለ ትዳር አደለሁም🥰🥰🥰🥰
💙 ቀጥይበት ጨምሪ እንጂ እንዳትቀንሺ
It’s very important 👍🙏
🗝
እሚገርም አገላለጽ ❤❤❤
6. Baherye new❤
Thank you for sharing
Thank you so much ❤🎉
💙🙌
ፈጣሪ ይመሥገን ሁሉም አሉኝ
ሁሉም ባህሪየ ናቸዉ ደስ አለኝ
💙
Really! Amazing😊
ክክክ
10 yene bahri nachow ❤❤❤❤
Enem
9/12 THANK YOU !
Egzabher resah. Yachi lbam set egzavhern be mulu libua yemtamn, yemtamelk ena yemtgezalet mehon alebat.
Thank you
በርግጠኝነት 10አለኝ እናመሰግናለን❤
Woww erasen new yegelestkegn adabrewalew ❤ tanks🙏
💙💙🙏
አልሀሞዱሊላሁሉሞአለኝ❤
Wonderful
እራሴን እንድመለከት ተደርጌአለሁ ❤
💙
Abzagnaw yene barrie new ygermal ;; be ewnet❤❤
💙
አደኛነህይመሰገን በአሰመሳይሰወ ክብረአጣወእንጀ ሁሉምአለኝይመሰገን
ሁሉም ባህሪዬ ነው ከአንዱ ውጪ አላነብም እሱ ብቻ
Allhamdu llelah " hulum bemebal derega baherye new malt yechalal ensha allah hulm endaylegn dua aregalhu.
❤❤እነመስገነለን ወንድም ጥሩ ምክር ነው
💙
Tanks bro✅️💪 i love it 🥀💞❤❤🎉
I'm glad you like it
ብዙሰዎቺያዎቁኝይመስላቸዋል
ራሴን አዬውት❤❤😮
12ቱም አለኝ ተመስገን
አልሀምዱሊላ ተግማሺበላይ አለኝ
Wow❤❤❤ene negn🥺💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
💪💙
allah yabslatna yset besal yelewm..mr wurre..ybslchw..dehna adrga new ymitabeslh atijajal
አንተ ውስጥህ በትችት ብቻ የተሞላ ስለሆነ ይህንን ልትረዳ አትችልም!
እኔ ምመክርህ መብሰልና ረጋ ብለህ መማር አለብህ አለበለዚያ ውሀ እንደጎደለው ማሰሮ መንቦጫቦጭ ብቻ ነው ምትሆነው!
❤❤❤ ብልጥ ሴት ትጠቀምበታለች🎉
እውነት ነው🗝
🥰🥰🥰
ሲገርም ወላሂ ሁሉም የኔ ባህሪ ነው
💙
😢❤❤❤❤❤❤❤❤Ene yichin set mehon Eshalew Egzabeher yirdang😂❤❤❤
Lik neh bro
አመስግናልሁ❤
waw hulum yigelsugnale 🥰🥰🥰🥰👍🙏
💙💙💙😎
Many thanks!!!
You're welcome!
ተመስገን 11
Wawwww10 agniche alehugn ❤❤❤❤
💙
yagodalany yalam galtsahnyal amasegenalh dase belonyal
ዋውውውው